ኅብረት ስራ ማህበራት በህጋዊ መሠረት ተደራጅተው እድገታቸውን ለማረጋገጥ፣ የአባላት ገቢ ለማሳደግ፣ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት እና በማህበረሰቡ ውስጥ የጋራ ተስማሚነትን ለማሳደግ የሚያስችል አመራርና አገልግሎት ማቅረብ።
በ2025 ዓ.ም የአባላትን ኑሮ በላቀ ደረጃ የለወጡ እና ለአገር ብልጽግና የላቀ ሚና ያበረከቱ ጠንካራና ተወዳዳሪ ኅብረት ሥራ ማህበራት ተፈጥረው ማየት ነው፡፡
በከተማው የሚኖረው ህብረተሰብ የአካባቢውን ሃብት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሩን ለመፍታት በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ በተለያየ አይነትና ደረጃ የተደራጁ የኅብረት ስራ ማህበራትን በማጠናከርና በማዘመን፣የኅብረት ሥራ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት፤የአግሮሜካናይዜሽን አገልግሎት ውጤታመነት ማሳደግ እና መስፋት የመቆጠብ ባህልና መጠንን በማሳደግ፣የመበደር አቅም በመፍጠርና ኢንቨስትመንትን በማሳደግ፤ ህግና ህጋዊነታቸውን እና ጤናማነታቸውን በማስጠበቅ፤የአገልግሎት አሰጣጣቸውን ቀልጣፋ በማድረግ የአባላትን ተጠቃሚነት በዘላቂነት ያረጋገጡ ውጤታማና ተወዳዳሪ የኅብረት ስራ ማህበራትን መፍጠር፡፡
ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን
ግልጽነትና ተጠያቂነት
ፍትሃዊነትና አሳታፊነት
ታማኝነት
ቁርጠኝነት
መተባበር
በራስ መተማመን
መቀናጀት
በህዝብ አገልጋይነት መኩራት
ለአካባቢያዊ ዕውቀት ክብር መስጠት
Legal registration and licensing of new cooperatives
Support for cooperative business planning and development
Training and skill development for cooperative leaders
Guidance on financial systems and loan management
Legal advice and conflict resolution services
Connecting cooperatives with markets and buyers
Farmers working together for better production and marketing
Financial cooperatives for savings and credit services
Cooperative housing development and management
Strength in numbers for better bargaining power
Shared risks and responsibilities among members
Promotion of local economic and social development
Leadership and management training for cooperative leaders
Financial management and accounting training
Understanding cooperative laws and regulations
Developing sustainable business plans
For cooperative registration, support, and capacity building services
+251 92 345 6789
cooperative@butajiracity.gov.et
City Administration Building, 2nd Floor