ጽ/ቤት የተሰጠውን ኃላፊነትና ተግባር ማለትም በከተማው ዘመናዊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በመመርመር፣በመቅዳት፣በማላመድና ያለዉን አቅም አሟጦ ለመጠቀም የሚያስችል የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመዘርጋትና የማስፋፋት ሥራዎችን በስትራቴጂያዊ አስተሳሰብ ለመምራት፣በሁሉም ደረጃ ባሉ ፈጻሚዎች መካከል ተግባቦትን ፈጥሮ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የልማትና የለውጥ ዘመን ዕቅድ ያለውን ሥራዎችን ቴክኖሎጂያዊ ድጋፍ መስጠት ነዉ፡፡
በ2030 በከተማው ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት ፣የመፍጠር ፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት፡፡
በከተማው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋፋት ዞናዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነው፡፡
በጎ ህሊናና ቅንልቦና
የስራ ፍቅር ናትጋት
ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ
ለለውጥ በጋራ መስራት
ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው
ችግር ፈቺነት
የማይረካ የመማር ጥማት
ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል
ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት
Network, hardware, and software solutions for city administration
Secure data storage, management, and analytics services
Protection of city data and digital assets from threats
Custom software solutions for city departments
Internet and network connectivity solutions
24/7 technical assistance for city staff
Integrated platform for all city services and citizen engagement
IoT and smart technology implementation across the city
Digital transformation of government services and processes
Cutting-edge research in science and technology for urban solutions
Exploration of AI, IoT, and other emerging technologies
Capacity building and technology training for city staff
100% digital document management system
24/7 access to all city services online
Analytics and data intelligence for better governance
Mobile applications for citizen interaction
For inquiries, support, or partnerships in technology and science initiatives
+251 93 456 7890
itdepartment@butajiracity.gov.et
City Administration Building, 3rd Floor