በከተማችን ሰፊና ተወዳዳሪ ብቁ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመፍጠር፣ የከተማ አካባቢ ልማት በማፋጠን የከተማ- ከተማና የከተማ-ገጠር ትስስርን በማጠናከር ለከተማችን ልማት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ከተሜነትን ማሳደግና ዘላቂ የሆነ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡
በ2022 በክልሉ የኮንስትራክሽን ኢንዳስትሪውን በማዘመን ከተሞች ሁሉ አቀፍ ልማትና ቀልጣፋ አገልግሎት የሚያረጋግጡ፣በፕላን የሚመሩ ለኑሮ አመቺ የልማት ማዕከል እና የዴሞክራሲ ተምሳሌት ሆነው እርስ በእርስ ተሳስረው ሀገር አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን በማረጋገጥ በልፅገው ማየት፡፡
በከተማችን የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተሞችን በፕላን በመምራት፣ ለዜጎች ሰፊ የስራ ዕድል በመፍጠር የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡
Comprehensive urban planning and development strategies
Affordable housing projects and residential development
Development of urban infrastructure and facilities
Quality control and supervision of construction projects
Sustainable and environmentally friendly development
Issuance and regulation of building permits
Construction of 500 affordable housing units for low-income families
Status: Under Construction
Development of modern commercial center with business facilities
Status: Planning Phase
Renovation and improvement of existing urban areas
Status: Ongoing
Development of parks and green spaces within urban areas
Status: Completedየመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው
የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው
በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን
ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው
ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው
የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው
Government policy and strategy are the principles of our plans
የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው
Human resources are our greatest asset among all our resources
በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን
We believe in continuous change and improvement
ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው
Our clients are the foundation of our existence
ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው
Complainants are our advisors
For construction permits, urban planning, and development projects: