Ethiopia Flag Federal Democratic Republic of Ethiopia

Peace and Security Department

Our Department

Peace and Security Department
Butajira City Government

Peace and Security Department

የሴክተሩ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

ራዕይ

የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ከተማ ተፈጥሮ እና ለዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ተቋም ሆኖ ማየት፣

ተልእኮ

አሰራርና አደረጃጀትን ዘመናዊ በማድረግ፣ ጠንካራ የፀጥታ መረጃ ሥርዓት በመፍጠር፣ በህብረተሰቡን ንቁ ተሳትፎ የሚታገዝና ብቃት ያለው የፀጥታ ኃይል በማፍራት ግጭትንና በሃይማኖት ወይም እምነት ሽፋን የሚፈጸም የአክራሪነትና ጽንፈኝነት አመለካከትን በብቃት በመመከትና በመከላከል የከተማውን ፀጥታ፣ ሠላምና ደህንነት መጠበቅና ህገመንግሥቱን በማስከበር የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣

እሴቶች

ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን

Constitutional loyalty and rule of law

የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ

Ensuring community participation

ብዝሃነት መቀበልና ማክበር

Accepting and respecting diversity

ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም

Efficient and economical resource use

የሕዝብ አገልጋይነት

Public service orientation

ፍትሃዊነትና ሰብአዊነትን መላበስ

Justice and human dignity

ራስን ማብቃት

Self-development and excellence

አዳዲስ አሠራሮችን ማወቅና መጠቀም

Adopting new approaches

ሙያዊ ሥነ-ምግባር መላበስ

Professional ethics

ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ትኩረት መስጠት

Special attention to those in need

ኃላፊነትን መወጣት

Taking responsibility

የስራ ሰአትን በአግባቡ መጠቀም

Proper use of working hours

Conflict Resolution & Peace Building

For peace mediation, conflict resolution, and security concerns:

Peace Hotline

24/7 Conflict Resolution Services - Promoting Harmony

Our Services

Peace and Security Services

Conflict Resolution

Mediation and peace-building services

Community Dialogue

Facilitating community peace talks

Security Coordination

Coordinating security efforts

Peace Education

Peace and tolerance education programs

Risk Assessment

Security and peace risk assessment

Legal Peace Framework

Establishing legal peace frameworks

Contact Peace and Security Department

For peace mediation, conflict resolution, and security coordination:

Phone: +251 XX XXX XXXX
Email: peace@butajiracity.gov.et
Location: Butajira City Administration
Contact Us