+251 913-3039-14
በ2022 ዓ.ም የኢንዱስትሪ ሠላም የሰፈነበት፣ የሥራ ዕድሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና የማኀበራዊ ደኀንነትና ልማት አገልግሎት ተስፋፋቶ ማየት
የሥራ ስምሪት አገልግሎት እንዲስፋፋ፣ የኢንዱስትሪ ሠላም እንዲሰፍን፡ የሠራተኛውን ጤንነትና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ የሥራ አከባቢዎችን እንዲሻሻልና የዜጐችን ማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት (የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጐለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት፣ተጋላጭና መገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጐች የተለያዩ ድጋፎች) እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉት የሴክተሩ ተልዕኮዎች እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉትን የሴክተሩተልዕኮዎች ናቸው፡፡