+251 913-3039-14
በከተማው ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው የህግ የበላይነት ተረጋግጦ በአገራችን በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል ፍትህ ሰፍኖ ማየት፡፡ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ታማኝነት፣ ግልፀኝነትና፣ ተጠያቂነት ቀልጣፋነት፣ ፍትሐዊነት፣ ተደራሽነት እና ወጪ ቆጣቢነት፣ እኩልነትና የአልጋይነት ስሜት ውጤትና አገልጋይነት ተኮር መሆን የተቀናጀ የፍትህ አገልግሎት ለለውጥ ዝግጁነት
በከተማው ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ-መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ለማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ-ህግ በማሳደግ፣ ወንጀል ፈፃሚዎች ለህግ እንዲቀርቡና ለፈፀሙት ጥፋት በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ እንዲሁም የህብረተሰቡንና የተቋማትን የመደራጀት መብት በማረጋገጥ የመሪነት ሚና በመጫወት የህግ የበላይነትንና መልካም አስተዳደርን ማስፈን
በጽ/ቤቱ በ2015 በጀት ዓመት በዋና ዋና ግቦች የተቀመጡ ዕቅዶች በተያዘላቸው ጊዜና ወቅት የተከናወኑ መሆኑንና የተቋሙ የፍትህ ጽ/ቤት ሥራዎች ተደራሽነት እየተሻሻለ መምጣቱንም በግምገማችን ማረጋገጥ ፡፡