የከተማው ሴቶችና ህጻናት በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆኑበት የህፃናት መብትና ደህንነት የተረጋገጠበት የጾታ እኩልነት የሰፈነበት የዳበረ የዴሞክራሲ ህብረተሰብ ተገንብቶ ማየት
የሴቶችና ህፃናት ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የህፃናትን ማህበራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ አለምና አህጉር አቀፍ ስምምነቶችን ተፈፃሚ ማድረግ፣ ጥናት ማካሄድ በህፃናት ጉዳይ የሚሰሩ አካላትን ማስተባበርና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የአቅም ግንባታ ስራ መስራት፣ አፈፃፀማቸውንም በመከታተልና በመገምገም ተፈጻሚ ማድረግ
የህግ የበላይነት ማስከበር
የስርዓተ-ጾታ እኩልነት ማረጋገጥ
ግንጽነትና ተጠያቂነት ማስፈን
ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት
መልካም ስነ-ምግባር
በቲም የመስራት ልምድ
Protection services for vulnerable children
Programs for economic and social empowerment of women
Social welfare and support services
Educational support for women and children
Health and reproductive health services
Legal aid and rights protection
Skills training and business support for women entrepreneurs
Educational support and school feeding programs
Healthcare services for mothers and children
Temporary shelters for women and children in need
24/7 emergency helpline for women and children
Psychological support and counseling services
Skills development and vocational training programs
Financial support for women-owned businesses
Leadership and decision-making skills training
Legal rights education and awareness programs
For protection services, empowerment programs, and support for women and children
+251 97 890 1234
womenchildren@butajiracity.gov.et
City Administration Building, 7th Floor