Ethiopia Flag Federal Democratic Republic of Ethiopia

Environment, Forest & Climate Change Department

Our Department

Environment, Forest & Climate Change Department
Butajira City Government

Environment, Forest & Climate Change Department

የሴክተሩ ዓላማ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

ዓላማ

በሴክተራችን የተጀመረውን መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ የበለጠ በማጠናከር ተገልጋይ ተኮር የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ፈጣን ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት፤ በመመናመን ላይ የሚገኙ የደንና የብዝሀ-ህይወት ሀብቶችንና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን ልማትና ጥበቃ በማሻሻል፣ ሊገኝ የሚችለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና እና ስነ-ምህዳራዊ አስተዋጽኦ በማሳደግ የዜጎችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፤ እና እየደረሰ ያለውን የአካባቢ ብክለት በመቀነስ ውብ፣ ጽዱ እና ለኑሮ ምቹ አካባቢን ለመፍጠር ነው፡፡

ራዕይ

በ2030 ዓ.ም ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ በከተማው ተገንብቶ ለኑሮና ለስራ ምቹ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት፡፡

ተልእኮ

የአካባቢ ጥበቃ፣ የደን አያያዝና አጠቃቀም ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሣ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ሥርዓትን የማዘጋጀትና ተፈፃሚነቱን የማረጋገጥ፤ የምርምርና የአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽግግርን የማስተባበርና የማካሄድ፤ ትምህርትና ግንዛቤን የማስፋፋት፤ ለአየር ንብረት ለውጥ ማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ትግበራን የማስተባበርና የተግባሪዎችን አቅም የመገንባት፤ የደን ኢንቬስትመንትንና ግብይትን የማስፋፋት፤ ሀገሪቷ የተፈራረመቻቸውን ዓለም አቀፍ የአካባቢና የደን ስምምነቶች የመተግበር እና ወቅታዊ የአካባቢ እና የደን ለውጥ ዘገባን የማዘጋጀት፤ ወዘተ ተግባራትን የማከናወን ተልዕኮዎች ይኖሩታል፡፡

Our Core Values

Environment & Forest Department Values

Planned Leadership & Resource Efficiency

በዕቅድ መመራትና ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም

Empowering Change Forces

የለውጥ ኃይሎችን ማበረታታት

Fast & Quality Service

ፈጣንና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት

Nature & Environment Conservation

የተፈጥሮ ሀብትንና አካባቢያችን መንከባከብ

Ethical Principles Expansion

አሳታፊነት፣ ፍትሃዊነት፣ ሰብአዊነት፣ መደመር፣ ይቅርታ፣ ተጠያቂነት ወዘተ የሥነ-ምግባር መርሆዎችን ማስፋፋት

Recognition of Indigenous Knowledge

ለአገር በቀል እውቀት እውቅና መስጠት

Data Utilization for Development

መረጃን ለልማት ማዋል

Women & Youth Inclusion

የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ

Proper Resource Utilization

የስራ ሀብትን በአግባቡ መጠቀም

Our Impact

Environmental Statistics

5,000+
Trees Planted
85%
Forest Coverage
10+
Protected Areas
95%
Waste Management
Our Services

Environmental Services

Forest Conservation

Protection and management of forest resources

Waste Management

Solid waste collection and recycling programs

Water Resource Protection

Protection of water sources and river ecosystems

Climate Change Adaptation

Programs for climate change mitigation and adaptation

Environmental Education

Awareness programs and environmental education

Environmental Permits

Environmental impact assessment and permits

Protected Areas

Conservation & Protected Areas

Forest Conservation

Forest Conservation Areas

Protected forest zones for biodiversity conservation

River Protection

River Protection Zones

Protected riverbanks and water source areas

Wildlife Habitat

Wildlife Habitats

Protected areas for wildlife and biodiversity

Climate Action

Climate Change Programs

Renewable Energy

Promotion of solar and other renewable energy sources

Clean Transportation

Promotion of clean and sustainable transportation

Green Buildings

Promotion of environmentally friendly construction

Initiatives

Environmental Initiatives

Tree Planting Campaign

Annual tree planting and urban greening programs

Plastic Reduction

Campaigns to reduce single-use plastics

Clean City Program

City-wide cleaning and beautification initiatives

Community Gardens

Urban agriculture and community gardening

Contact Environment, Forest & Climate Change Department

For environmental protection, forest conservation, and climate change programs

Phone

+251 96 789 0123

Email

environment@butajiracity.gov.et

Location

City Administration Building, 6th Floor