የሴክተሩ ዋና ዓላማ በክልሉ የሚዲያ ብዝሃነትና ተደራሽነት በማሳደግ፤ ዘመናዊና ውጤታማ የኮሙዩኒኬሽን አሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ሕብረተሰቡን የኢንፎርሜሽን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡
በ2025 ዓ.ም በኢንፎርሜሽን የበለጸገና በሀገር ግንባታ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ ተፈጥሮ እና የክልሉ ገጽታ በበጎ ጎኑ ተለዉጦ ማየት፣
ዘመናዊ ተደራሽና ፈርጀ ብዙ ሚዲያ በማልማት፤ በመንግስት ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት ውስጥ የመሪነት ሚና በመጫወት፤ በመንግስትና በሕዝቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የኢንፎሜሽን ፍሰት እንዲኖር በማድረግ በመሰረታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠርና የክልሉን የከተማውን በጎ ገጽታ በመገንባት ጉልህ ሚና መጫወት፣
Timely dissemination of news and information to the public
Coordination with media outlets and journalists
Effective communication strategies for public awareness
Production of multimedia content for various platforms
Monitoring and analysis of media coverage
Capacity building for media professionals
For media inquiries, press releases, and communication services: